Position title
Manager, Supplies Management Department
Description
No. Position Qualification Relevant Experience and Required Skills No. Required Place of Work
1. Senior Accountant B.A Degree in Accounting, Finance or other related fields. 4 years & above work experience on the same position. 1 Dembel City Center, A.A
2. Senior Marketing Officer BA Degree in Marketing, Business Administration or any other related fields. 4 years and above work experience on the same position, experience of Mall Marketing is advantageous 1 Dembel City Center

Addis Ababa

3. Senior Auditor B.A. Degree or Diploma in Accounting or any other related fields. 4/6 years’ work experience in Construction Sector 1 Head Office A.A
4. ስዓት ተቆጣጣሪ(ታይም ኪፐር) 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በሙያው 1 ዓመትና ከዚያ  በላይ የሠራ 1 አ.አ ዋናው መ/ቤት
5. ስቶር ክለርክ 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በቂ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ 1 አ.አ ዋናው መ/ቤት
6. ሲኒየር ኩከር ከታወቀ የትምህርት ተቋም ዲፕሎማ በምግብ ዝግጅት ያላት በሙያው ከ4 ዓመትና ከዚያ በላይ በሪዞርቶች/ በታወቁና ደረጃቸውን በጠበቁ ሆቴሎች ውስጥ በምግብ አብሳይነት የሠራች

 

ጾታ፡ ሴት

1 ቢሻን ጀልባ /ቡታጅራ አካባቢ/
7. የቢሮ አቴንዳንት/ተላላኪ ኮሌጅ ዲኘሎማ አካውንቲንግ፣አይቲ፣ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀች. 1 ዓመት ከዚያ በላይ በተመሳሳይ የስራ መደብ የሠራች 1 አ.አ ዋና መ/ቤት

 

8. ሚክሰር ትራክ ኦኘሬተር የቀድሞ 4ኛ ወይም  ደረቅ 2 ደረጃ የመንጃ  ፈቃድ  ያለው በሙያው  4 ዓመትና ከዚያ በላይ በትራክ ሚክሰር ላይ የሠራ 2 ኘሮጀክት

 

Employment Type
Full-time
Job Location
Date posted
July 12, 2021
PDF Export
Close modal window